የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎችን በመለማመድ 99% በላይ በማምጣት ማለፍ ይችላሉ

የኛን ፈተና ከተፈተኑ ከ 99% በላይ በማምጣት የመንጃ ፍቃድ ፈተናዎን ማለፍ ይችላሉ እነዚህ ጥያቂዎች ለግዜው የሲዳማ ክልል ጥያቄዎችን ያማከለ ይዘት ነው ለመፈተን በመጀመሪያ ይመዝገቡ ለፋይናል ፈተና 100 ብር ብቻ ይከፍላሉ ከ 99% በላይ ማምጣት ሚችሉት የፋይናል ፈተናን መፈተን ሲችሉ ነው

Car Driving Exam

Digital መላ exam

የምንሰጣቸው ልዩ አገልግሎቶች እና ባህሪያት

ጥያቄዎች

ሁሉም ጥያቄዎች ከዋና ፈተና ተመሳሳይነት ይዘት አላቸው ፈተናውን ሲፈተኑ የወደቁትን ጥያቄዎች ወዲያው የሚያሳዩ ሲሆን አጠቃላይ ደግሞ ስንት እንዳመጡት ወዲያው ውጤቱን ያሳያሉ እየደጋገሙ መፈተን ይችላሉ

የበለጠ ይማሩ

የእውነተኛ ፈተና

ሁሉም ጥያቄዎች በሰዓት የተገደበ ስለሆነ ከዋናው ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ይዘት አላቸው

የበለጠ ይማሩ

ዝርዝር ሪፖርት

የእርስዎን እድገት የሚያሳዩ ዝርዝር ሪፖርቶች እና ትንተናዎች

የበለጠ ይማሩ

እንዴት መጠቀም ይችላሉ

በ3 ቀላል ደረጃዎች ፈተናዎችን ይውሰዱ

1

መመዝገብ

ምዝገባ በሚለው ላይ ስሞትን ስልክ ቁጥር እና የሚስጢር ቁጥር በማስገባት መመዝገብ ይችላሉ

2

ለፈተና ይዘጋጁ

ምዝገባውን ልክ እንዳጠነቀቃችሁት ወዲያውኑ ወደ ዳሽቦርድ ይወስዳችዋል ወይም login ብላችሁ ስልክ ቁጥራቸውንና ሚስጢር ቁጥራቸውን በማስገባት ወድዳሽ ቦርድ መግባት ትችላላችሁ

3

ፈተና ይውሰዱ

በዳሽቦርድ ውስጥ የሙከራ ፈተና በነጻ እና ፋይናል ፈተና በክፍያ ሲሆን ፋይናል ፈተናን ለመፈተም መቶ ብር ብቻ ይከፍላሉ ክፍያ ለመክፈል የተዘጋጀ የክፍያ ቦታ ስላለ እሱ መመሪያ ይከተሉ

የእውነተኛ ፈተና ልምድ

የDigital መላ exam ስርአት እንደ እውነተኛ ፈተና ሙሉ የተዘጋጀ ነው። የጊዜ ገደብ፣ የተለያዩ የጥያቄ አይነቶች እና ውጤት ወዲያውኑ መግለጫ ያገኛሉ።

ፈተና ይሞክሩ

የተጠቃሚዎች አስተያየቶች

ስለ አገልግሎታችን የሚናገሩት

" በመጀመሪያው ሙከራዬ ፈተናውን አልፌያለሁ!"

አብድላ መሀመድ

"" በመጀመሪያው ሙከራዬ ፈተናውን አልፌያለሁ!"

ሰለሞን አለማየሁ

" በመጀመሪያው ሙከራዬ ፈተናውን አልፌያለሁ!"

መስቀል ወልደማርያም